Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ፊቅህና የፊቂህ መርሆዎች

ከአማኞች እናት ከዓኢሻ - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንደተላለፈው እንዲህ አለች:

Available in 49 languages
«ከአማኞች እናት ከዓኢሻ - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንደተላለፈው እንዲህ አለች: "የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) የረመዿን የመጨረሻዎቹ አስሩ ቀናት የገቡ ጊዜ ሌሊቱን ህያው ሆነው ያሳልፋሉ፤ ቤተሰባቸውንም ያነቃሉ፤ ይበረቱና ሽርጣቸውንም ያጠብቁ ነበር።"»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) የረመዿን የመጨረሻዎቹ አስሩ ቀናት የገቡ ጊዜ ምሽቱን ሁሉ በተለያዩ አምልኮዎች ህያው ሆነው ያሳልፉ ነበር። ቤተሰባቸውንም ለሶላት ይቀሰቅሱ ነበር። ከልማዳቸው ተጨማሪ በሆነ መልኩ በአምልኮ ይታገሉ ነበር። ከሚስቶቻቸው ጋር መተኛትንም ትተው በአምልኮ ብቻም ያሳልፉ ነበር።

Source
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality