የተከበረው ቁርአንና ከቁርአን ጋር የተያያዙ እውቀቶች
ከአነስ ቢን ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ፦
Available in 36 languages
«ከአነስ ቢን ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ፦ «ሐዘንና ትካዜ ወርሯቸው፣ ቁርባኑንም (ሀድዩን) አርደው ከሑደይቢያ እየተመለሱ ሳሉና {እኛ ላንተ ግልፅ የሆነን መክፈት ከፈትንልህ። አላህ ካንተ ሊምር} ከሚለው {ታላቅ ማግኘት ነው።} እስከሚለው ድረስ [አልፈትሕ: 1 - 5] ያሉት አንቀፆች በወረዱ ጊዜ ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ አሉ: "ከዱንያ ባጠቃላይ በልጣ እኔ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነች አንቀፅ በኔ ላይ ወረደች።"»»Meaning translation ·
Saved at original quality








