Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ዐቂዳ (እምነት)

ከዑመር (ረዺየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራውን ይውደድለትና - እንደተላለፈው:

Available in 47 languages
«ከዑመር (ረዺየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራውን ይውደድለትና - እንደተላለፈው: "ዑመር ወደ ጥቁሩ ድንጋይ (ሐጀሩል አስወድ) መጣና ሳመው። እንዲህም አለ: እኔ የማትጎዳና የማትጠቅም ድንጋይ መሆንህን አውቃለሁ። እኔ ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ሲስሙህ ባላይህ ኖሮ አልስምህም ነበር።"»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

የአማኞች መሪ ዑመር ቢን ኸጧብ (ረዺየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራውን ይውደድለትና - በካዕባ ማእዘን ወደሚገኘው ጥቁር ድንጋይ መጣና ሳመው። እንዲህም አለ "እኔ የማትጎዳና የማትጠቅም ድንጋይ መሆንህን አውቃለሁ። እኔ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ሲስሙህ ባላይህ ኖሮ አልስምህም ነበር።"

Source
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality