Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ሐዲሥና ከሐዲሥ ጋር የተያያዙ እውቀቶች

ከሰሙራ ቢን ጁንዱብና ሙጚራ ቢን ሹዕባ (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል:

Available in 55 languages
«ከሰሙራ ቢን ጁንዱብና ሙጚራ ቢን ሹዕባ (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "ውሸት መሆኑን እያወቀ ከኔ አንድ ሐዲሥን ያወራ ሰው ከውሸታሞች አንዱ ነው።"»»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በርሳቸው ላይ እየዋሸ እንደሆነ እያወቀ ወይም እየተጠራጠረ ወይም በአብዛኛው ግምቱ እየዋሸ እንደሆነ እየተሰማው ከርሳቸው ንግግርን ያስተላለፈና ያወራ ሰው ይህንን ውሸት ለመጀመሪያ ጊዜ ከቀጠፈው ጋር (በወንጀሉ) ይጋራል።

Source
رواه مسلم في مقدمته
Download image

Saved at original quality