Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ዐቂዳ (እምነት)

ከአቡ ሲርመህ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:

Available in 70 languages
«ከአቡ ሲርመህ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ: "የጎዳ ሰው አላህም ይጎዳዋል ፤ ያስጨነቀንም አላህም ያስጨንቀዋል።"»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በነፍሱም ይሁን በገንዘቡም ይሁን በቤተሰቡም ይሁን በማንኛውም ጉዳዩ ላይ ሙስሊም ላይ ጉዳትና ችግርን ከማድረግ አስጠነቀቁ። ይህንንም ለፈፀመ አላህም በሰራው አምሳያ እንደሚመነዳውና እንደሚቀጣው ገለፁ።

Source
አቡዳውድ፣ ቲርሚዚ፣ ኢብኑማጀህና አሕመድ ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality