AM
የነቢዩ ታሪክ
الهجرة
1 hadiths
زوجاته صلى الله عليه وسلم وأحوال بيت النبوة
4
مبعثه صلى الله عليه وسلم
1
الهجرة
1
የነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ዘመቻዎችና ጦርነቶች
4
مكاتباته ومراسلاته صلى الله عليه وسلم
1
የነቢዩ ሙሐመድ ስነ-ተፈጥሮ
24
1 hadiths
ከአቡ በክር አስሲዲቅ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «እኛ ዋሻ ውስጥ ሆነን ሳለን የአጋርያን እግር ከጭንቅላታችን በላይ ሆኖ ተመለከትኩት። እኔም "የአላህ መልክተኛ ሆይ: ከአጋርያኖች መካከል አንዱ ወደ እግሮቹ ቢመለከት'ኮ ከእግሮቹ ስር ይመለከተን ነበር።" አልኳቸው። እርሳቸውም: "አቡ በክር ሆይ! አላህ ሶስተኛቸው በሆኑ ሁለት ሰዎች ጉዳይ ምንድን ነው የምታስበው?" አሉ።»
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።