Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ትርፍ ተግባራትና ስነ-ስርዓት

ከዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል:

Available in 56 languages
«ከዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "በዱንያ ሐር የለበሰ ሰው በመጪው ዓለም አይለብሰውም።"»»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ወንድ ሆኖ በዱንያ ሐር የለበሰ ሰው ተውበት እስካላደረገ ድረስ መቀጫ ሊሆነው ዘንድ በመጪው ዓለም እንደማይለብስ ገለፁ።

Source
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality