Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ፊቅህና የፊቂህ መርሆዎች

ከአነስ ቢን ማሊክ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል:

Available in 60 languages
«ከአነስ ቢን ማሊክ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል: "ሰልፋችሁን አስተካክሉ! ሰልፍ ማስተካከል ሶላትን ከሚሞሉት መካከል ነውና።"»»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) ሰጋጆች ሰልፋቸውን እንዲያስተካክሉ፤ ከፊላቸው ከከፊሉ እንዳይቀደምና እንዳይዘገይ አዘዙ። ሰልፍን ማስተካከል ሶላትን ከሚሞሉ ምክንያቶች አንዱ ሲሆን የሰልፍ መጣመምም ሶላት ውስጥ ጉድለትና ክፍተት የሚያስከትል መሆኑን ገለፁ።

Source
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality