ትርፍ ተግባራትና ስነ-ስርዓት
ከሠውባን (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል:
Available in 59 languages
«ከሠውባን (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "ሰውዬው ከሚያወጣው በላጩ ገንዘብ: ለቤተሰቦቹ የሚያወጣው ገንዘብ፣ ሰውዬው በአላህ መንገድ ለሚዘምትባት እንስሳ የሚያወጣው ገንዘብ፣ በአላህ መንገድ ለሚታገሉ ባልደረቦቹ የሚያወጣው ገንዘብ ነው። አቡ ቂላባህ እንዲህ አለ: በቤተሰብ ጀመሩ። ቀጥሎም አቡ ቂላባህ እንዲህ አለ "በታዳጊ ቤተሰቦቹ ላይ መፅውቶ የሚያብቃቃቸው ወይም አላህ በርሱ የሚጠቅማቸውና የሚያብቃቃቸው ከሆነ ሰውዬ የበለጠ ማንኛው ሰው ነው ትልቅ ምንዳ የሚያገኘው?!"»Meaning translation ·
Saved at original quality








