Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ፊቅህና የፊቂህ መርሆዎች

ከአማኞች እናት ዓኢሻ - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንደተላለፈው እንዲህ አለች:

Available in 41 languages
«ከአማኞች እናት ዓኢሻ - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንደተላለፈው እንዲህ አለች: "ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) የፈጅር ሁለቱ ረከዓን (ቀብሊያ) ለመስገድ የሚያደርጉትን አይነት መጠባበቅ ለሌላ ሱና ሶላት አድርገው አይጠባበቁም ነበር።"»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

የአማኞች እናት ዓኢሻ - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንዲህ ብላ ተናገረች: ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) የፈጅር ሁለቱ ረከዓን (ቀብሊያ) እጅግ ተጠባብቀውና ዘውትረው እንደሚሰግዱት ያህል ምንም ሱና ሶላት ተጠባብቀውና ዘውትረው አይሰግዱም ነበር።

Source
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality