Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ፊቅህና የፊቂህ መርሆዎች

ከሹረይሕ ቢን ሃኒእ እንደተላለፈው እንዲህ አለ:

Available in 53 languages
«ከሹረይሕ ቢን ሃኒእ እንደተላለፈው እንዲህ አለ: «እናታችን ዓኢሻን እንዲህ ብየ ጠየቅኳት: "ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ቤታቸው የገቡ ጊዜ በምን ነበር የሚጀምሩት?" እርሷም "በመፋቅ" በማለት መለሰችልኝ።»»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ከነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና መመሪያ መካከል በማንኛውም ወቅት በምሽትም ሆነ በቀን ቤታቸው የገቡ ጊዜ በመፋቂያ መጀመር አንዱ ነበር።

Source
ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality