ፊቅህና የፊቂህ መርሆዎች
ከሹረይሕ ቢን ሃኒእ እንደተላለፈው እንዲህ አለ:
Available in 53 languages
«ከሹረይሕ ቢን ሃኒእ እንደተላለፈው እንዲህ አለ: «እናታችን ዓኢሻን እንዲህ ብየ ጠየቅኳት: "ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ቤታቸው የገቡ ጊዜ በምን ነበር የሚጀምሩት?" እርሷም "በመፋቅ" በማለት መለሰችልኝ።»»Meaning translation ·
Saved at original quality








