Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ትርፍ ተግባራትና ስነ-ስርዓት

ከዐብደላህ ቢን መስዑድ (ረዺየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ይሉ ነበር:

Available in 46 languages
«ከዐብደላህ ቢን መስዑድ (ረዺየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ይሉ ነበር: "አላሁመ ኢንኒ አስአሉከል ሁዳ፣ ወትቱቃ፣ ወልዓፋፈ፣ ወልጊና" ትርጉሙም፡ "አላህ ሆይ! እኔ ቀናውን መንገድ፣ ጥንቁቅነትን፣ ጥብቅነትንና መብቃቃትን እጠይቅሃለሁ።" ማለት ነው።»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ከነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ዱዓዎች መካከል ይህ ዱዓ ይገኝበታል: "አልላሁመ ኢንኒ አስአሉከል ሁዳ" አላህ ሆይ! ሐቅን የማወቅና በሐቅ የመስራት ቀጥተኛውን መንገድ እጠይቅሃለሁ። "ወትቱቃ" ትእዛዛቶችህን ለመተግበርና ክልከላዎችህን ለመራቅ የሚረዳኝን ፍራቻህን እጠይቅሃለሁ። "ወልዐፋፍ" ከማይፈቀዱና መልካም ካልሆኑ ንግግሮችና ተግባራት ጥብቅ እንድታደርገኝ እጠይቅሃለሁ። "ወልጊና" ከጌታዬ በቀር ወደ አንድም ፍጡር የማልፈልግ እስክሆን ድረስ ከፍጡራን የተብቃቃ እንድታደርገኝ እጠይቅሃለሁ።

Source
ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality