Hadith for the World
Tap the image to view it full size
ፊቅህና የፊቂህ መርሆዎች

ከዓኢሻ - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል:

Available in 49 languages
«ከዓኢሻ - አላህ መልካም ሥራዋን ይውደድላትና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "ለይለቱል ቀድርን በረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናቶች በጎደሎ ቁጥሮቹ ውስጥ ፈልጓት።"»

Meaning translation ·

Explanation

The meaning in a few plain lines

ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) ለይለቱል ቀድርን ለመፈለግ መልካም ስራዎችን በማብዛት መታገል እንደሚገባ አነሳሱ። ለይለቱል ቀድርም በሁሉም ዓመት ከረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት በጎዶሎው ምሽቶች መሆኗ ተስፋ ይደረጋል። እነርሱም: ሀያ አንደኛ፣ ሀያ ሶስተኛ፣ ሀያ አምስተኛ፣ ሀያ ሰባተኛና ሀያ ዘጠነኛ ሌሊቶች ናቸው።

Source
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
Download image

Saved at original quality