ፊቅህና የፊቂህ መርሆዎች
ከአስወድ ቢን የዚድ እንደተላለፈው እንዲህ አሉ:
Available in 41 languages
«ከአስወድ ቢን የዚድ እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ዓኢሻን ነቢዩ -የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- ቤት ውስጥ ስለሚሰሩት ስራ ጠየቅኳት? እርሷም: "የሚያሳልፉት ቤተሰባቸውን በማገልገል ነው። ሶላት ሲደርስ ሶላት ለመስገድ ይወጣሉ።" አለች።»»Meaning translation ·
Saved at original quality








