ዐቂዳ (እምነት)
ከዐብደላህ ቢን ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁማ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል:
Available in 43 languages
«ከዐብደላህ ቢን ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁማ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል: «አንዳችሁ የሞተ ጊዜ ለርሱ ጧትም ማታም ማረፊያው ይቀርብለታል። የጀነት ነዋሪ ከሆነ የጀነት ነዋሪዎች (ማረፊያ) የእሳት ነዋሪ ከሆነም የእሳት ነዋሪዎች (ማረፊያ እየቀረበለት) "አላህ የትንሳኤ ቀን እስኪቀሰቅስህ ድረስ ይህ ነው ማረፊያህ!" ይባላልም።»»Meaning translation ·
Saved at original quality








